ዛሬ: ጥቅምት ፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም.

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

ወንጌል

ማቴዎስ ፮:፳፭-፴፬

፳፭ ስለዚህም ለሕይወታችሁ በምትበሉት በምትጠጡት ፤ ለሥጋችሁም በምትለብሱት አትዘኑ ፤ ነፍስ ከምግብ አትበልጥምን ? ሥጋስ ከልብስ ይበልጥ የለምን ።

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

ምስባክ

መዝሙረ ዳዊት ፻፪:፲፬-፲፭