ግጻዌ
በዓላት
ባሕረ ሃሳብ
ቋንቋ ይምረጡ
አማርኛ
ግዕዝ
English
መዝሙረ ዳዊት ፺፩:፲፪-፲፫
፲፪
ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
፲፫
በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።