ሉቃስ ፩:፴፱-፶፯

፵፯ ልቡናዬም በፈጣሪዬ በመድኃኒቴ ደስ ይላታል ። ፵፰ የባርያውን መከራ አይቶአልና እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑኛል ።