ማቴዎስ ፩:፩-፲፰

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልዱ መጽሐፍ ፤ የዳዊት ልጅ ፤ የአብርሃም ልጅ ። አብርሃም ይስሐቅን ወለደው፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደው፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ ።