ማቴዎስ ፮:፳፭-፴፬

፳፭ ስለዚህም ለሕይወታችሁ በምትበሉት በምትጠጡት ፤ ለሥጋችሁም በምትለብሱት አትዘኑ ፤ ነፍስ ከምግብ አትበልጥምን ? ሥጋስ ከልብስ ይበልጥ የለምን ።