ሉቃስ ፪:፩-፳፩

ቅዳሴ: የካልዕ ጎርጎርዮስ

በዚያ ወራት እንዲህ ሆነ ሕዝቡ ሁሉ ይቈጠር ዘንድ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣ ።

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

መዝሙረ ዳዊት ፸፩:፲፭

፲፭ እርሱ ይኖራል ከዓረብም ወርቅ ይሰጡታል፤ ሁልጊዜም ወደ እርሱ ይጸልያሉ፥ ዘወትርም ይባርኩታል።