ግጻዌ

የቅዳሴ

፴፰ ያን ጊዜም ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ሰዎች መጥተው ፤መምህር ! ካንተ ምልክት ልናይ እንወዳለን አሉት ። ፴፱ ጌታ ኢየሱስም መልሶ ከዳተኛዪቱ ፤ ዐመፀኛዪቱ ፤ አመንዝራዪቱ ትውልድ ምልክት ትሻለች ፤ ምልክቱ ግን አይሰጣትም ፤ ከነቢዩ ከዮናስ ምልክት በቀር ። ጥር 25 ቀን 2018ዓ/ም