ማርቆስ ፩:፳፫-፳፱

ቅዳሴ: የእመቤታችን

የሚዘከሩ ጻድቃን ሰማዕታት: ዲዮስቆሮስ ወላዊሮስ ወአጋቶን ው፳፻ ሰማዕታት ወልደተ ሐና እመ እገዝእትነ ማርያም

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

መዝሙረ ዳዊት ፹፫:፮-፯

የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።


ዕብራዉያን ፲፫:፲፫-፳፪

፲፫ አሁንም ፡ ወደ፡ እሱ ፡ ከከተማው ፡ እንውጣ ፤ ተግዳሮቱን ፡ ተሸክመን ። ፲፬ እዚህ ፡ የሚኖር ፡ አገር ፡ ያለን ፡ አይደለም ፤ የምትመጣውን ፡ እንሻለን፡ እንጂ ።