ቅዳሴ: የእመቤታችን
፩ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልዱ መጽሐፍ ፤ የዳዊት ልጅ ፤ የአብርሃም ልጅ ። ፪ አብርሃም ይስሐቅን ወለደው፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደው፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ ።