ቅዳሴ: የወልደ ነጎድጓድ
የሚዘከሩ ጻድቃን ሰማዕታት: አንስጣስያ ቅድስት ወተዝካሮን ለቅዱሳት ሕርጣን ወሶስና
፳፭ ስለዚህም ለሕይወታችሁ በምትበሉት በምትጠጡት ፤ ለሥጋችሁም በምትለብሱት አትዘኑ ፤ ነፍስ ከምግብ አትበልጥምን ? ሥጋስ ከልብስ ይበልጥ የለምን ።