ሉቃስ ፲፪:፳፮-፴፪

ቅዳሴ: የዮሐንስ አፈወርቅ

የሚዘከሩ ጻድቃን ሰማዕታት: አብጥልማኮስ ቀሲስ ወዘካርያስ መነኮስ ወአውስኖ ወአውሲ ኪዮስ ወዮሐንስ አፈ ወርቅ ወካልኣኒሆሙ

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

መዝሙረ ዳዊት ፺፩:፲፪-፲፫

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል። ፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።