የሚዘከሩ ጻድቃን ሰማዕታት: ቦአ እግዚእነ ውስተ ቤተ መቅደስ እምልደቱ በ፬ ዕለት ወፆሮ ስምዖን ወዕረፍተ ሐና ነቢይት ወዓመተ ክርስቶስ ወ፪ቲ አእማቲሃ ወአባ ኤልያስ ዘገዳመ ሲሐት
፴፰ ያንጊዜም ተነሥታ አመነች ፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ፤ የኢየሩሳሌምን ድኅነት ተስፋ ለሚያደርጉ ሁሉም የእርሱን ነገር ተናገረች ። ፴፱ በእግዚአብሔር ሕግ የተጻፈውን ከፈጸሙ በኋላ ወደ ገሊላ ወደ አገራቸው ወደ ናዝሬት ተመለሱ ።
ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ