ሉቃስ ፰:፩-፳፪

ቅዳሴ: ዘኤጲፋንዮስ

ወእምዝ በሳኒታ አንሶሰወ እግዚእ ኢየሱስ ውስተ አህጉር ወአዕጻዳት ፤ ወሰበከ ሎሙ ወመሀሮሙ በእንተ መንግሥተ እግዚአብሔር ፤ ወምስሌሁ ዐሠርቱ ወክለኤቱ አርዳኢሁ ። ወአንስትኒ እለ አሕየዎን እምአጋንንት እኩያን ወእምደዌሆን ።

ሙሉዉን ንባብ ያንብቡ

መዝሙራት ዘዳዊት ፻፵፮:፰

ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ፤ ዘያበቍል ሣዕረ ውስተ አድባር

የሐዋርያት ሥራ ፳፭:፲፩-፳፩

፲፩ ወእመሰ ዐመፅኩ ወቦ እኩይ ዘገበርኩ በዘእመውት ኢይትሀከይ መዊተ ፤ ወእመሰ በከ ያስተዋድዩኒ እሉ ዘአልብየ ጌጋይ ለመኑ ብእሲ ይደልዎ የሀበኒ ሎሙ ፤ አነ በቄሣር ንጉሥ እጠርእ።